ቀን:03/01/2018ዓ.ም
በትንቢተ ኤርሚያስ ት/ቤት ዛሬ ቅዳሜ በ03/1/2018ዓ.ም ጧት የምጋቢ እናቶች፣የወተመህ አባላት፣ የጥበቃ ሠራተኞች፣ተማሪዎችና ርዕሰ መምህር በተገኙበት ትምህርት ቤቴን ፅዱና ሳቢ በማድረግ ተማሪዎቻችን እንቀበላለን በማለት የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ጥሪውን ተቀብለው ለመጡ አካላት ተቋማችን ምስጋናው የላቀ ነው ክብር ይስጥልኝ።
ት/ቤቱ