Tenbita Ermiase Pre-Primary School

Your valuable insights are crucial in helping us gain a deeper understanding.

Take a survey

በትንቢተ ኤርሚያስ ቅድመ አንደኛ ማንበብ ያብብ በሚል መሪ ቃል ት/ቤታችን ለወላጆች ና ለአካባቢው ማህበረሰብ የግንዛቤ ማስጨበጥ ንቅናቄ በማስቀጠል ዛሬ በቀን 15/7/2018ዓ.ም የወረዳ 9 ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የት/ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሱፐርቫይዘሮች ሌሎችም  እንግዶችን በመጋበዝ ዋና ስራ አስፈጻሚያችን ለህጻናቱ አስደሳች በሆነ መልኩ ተረት አንብበዉልናል

Gallery

Blogs

TINBITA ERMIAS PRE-PRIMARY SCHOOL ቀን:03/01/2018ዓ.ምበትንቢተ ኤርሚያስ ት/ቤት ዛሬ ቅዳሜ በ03/1/2018ዓ.ም ጧት የምጋቢ እናቶች፣የወተመህ አባላት፣ የጥበቃ ሠራተኞች፣ተማሪዎችና ርዕሰ መምህር በተገኙበት ትምህርት ቤቴን ፅዱና ሳቢ በማድረግ ተማሪዎቻችን እንቀበላለን በማለት የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ጥሪውን ተቀብለው ለመጡ አካላት ተቋማችን ምስጋናው የላቀ ነው ክብር ይስጥልኝ።       .. Read More »
Posted on by

FAQ support

We're here to power your growth!

We make sure you have everything you need to succeed as a trainer and edupreneur.

Raise your question
Wiki
Knowledge management
Book
Digitial library

Copyright © All rights reserved.

Created with